Hey, heyyyyy!😍 Nege Exit Exam ewesdalhu,ena be tselotachu asebugni eshi adera!🙏🥰Thank you!
Jul 09, 2023መርሳት የሌለብሽ/ህ ነገሮች 1, ጥዋት ከቤት ስትወጡ ፀሎት 🙏🥰 2, የትምህርት ቤት መታወቂያ 3, ከዩኒቨርስቲው ከተሰጣችሁ እሱንም መታወቂያ 4, User Name ( ከነቁጥሩ በደንብ አስታውሱት 5, Password (Character , Capital letter , Small latter , No) እንዳትሳሳቱ መርሳት ወይም ማስወገድ ያለብሽ/ህ 1, ጭንቀት 2, ፍርሀት 3, ድንጋጤ (በፈተና ወቅት) 4, ማርፈድ 5, አላስፈላጊ ነገሮችን ማድረግ ያለብሽ/ህ 1, ሰአት በአግባቡ መጠቀም (ከፈተና በፊትም በፈተና ሰአትም) 2, ሁሉንም ጥያቄዎች በጥንቃቄ እና ችኮላ ባልሞላበት በተረጋጋ መንፈስ መስራት 3, ከዩኒቨርስቲዎች የሚሰጠውን ትዕዛዝ በደንብ ማክበር እና መፈፀም
Jul 09, 2023