#technology
አስቸኳይ ነው እባካችሁ አታሳልፉት! ስልኬ Infinix Note 8 ነው ከባለፈው ጀምሮ የስልኩ አሻራ መስራት አቁሟል። Setting ላይም Fingerprint የሚለው ምርጫ ጠፍቷል ስልኬንም Update አድርጌው ነበር ለውጥ የለውም እና መፍትሄው ምንድነው? ስልክ ቤት ይሰሩልኛል? መልሱልኝ plz🙏
Jul 09, 20238 engagements
አስቸኳይ ነው እባካችሁ አታሳልፉት! ስልኬ Infinix Note 8 ነው ከባለፈው ጀምሮ የስልኩ አሻራ መስራት አቁሟል። Setting ላይም Fingerprint የሚለው ምርጫ ጠፍቷል ስልኬንም Update አድርጌው ነበር ለውጥ የለውም እና መፍትሄው ምንድነው? ስልክ ቤት ይሰሩልኛል? መልሱልኝ plz🙏
Jul 09, 2023Ye jlasm silk endezi honual, wey addis update eskiyametu metebek weym wede default version format argo memeles new.
Jul 09, 2023የአሻራውን sensor ባስቀይረው ሊሰራ አይችልም??
Jul 10, 2023Factory reset
Jul 10, 2023High copy
Jul 09, 2023No!
Jul 09, 2023Selkun restart aregew
Jul 10, 2023