babilooo27
#business
ሰላም ሰዎች ሁለት ቦታ ቋሚ ተቀጥሮ መስራት ለምሳሌ የመንግስት እና የግል ይቻላል እንዴ ሳቱ ሳይጋጭ መስራት ከተቻለ ችግሩ ምንድ ነው?
Jul 09, 20239 engagements
ሰላም ሰዎች ሁለት ቦታ ቋሚ ተቀጥሮ መስራት ለምሳሌ የመንግስት እና የግል ይቻላል እንዴ ሳቱ ሳይጋጭ መስራት ከተቻለ ችግሩ ምንድ ነው?
Jul 09, 2023Minm chigir yelewim ...... ene tewat ke 2-11 seat factory wist seralew, mata demo night manager negn hotel lay ena tinkarew kaleh yichalal
Jul 09, 2023ይቻላል። እኔ Uv lecture negn, collage lecture negn, hospital degmo hikmna esetalew🤷♂ wanaw ye ante tinikare nw
Jul 10, 2023