ሰላም እንዴት ናቹ በ betting ምክንያት ህይወቴ ተበላሸ ባሁኑ ተመራቂ ነበርኩ exit exam ተፈታኝ ነኝ ማጥናት ሁላ አልቻልኩም ቤተሰቦቼ በኔ ስም ያስቀመጡትን 320000 ብር ሁላ ተበልቼ የ tele birr እዳ ራሱ በጣም ወልዶብኛል ቤተሰቦቼ ይህን ቢያቁ መቼም ይቅር አይሉኝም በህይወቴ ተስፋ ቆርጫለው ምን ይሻለኛል ?
Jul 09, 2023ጅል እኔ በቁማር ለሚበላ ሰው አላዝንም 😏
Jul 09, 2023