ፕሮቴስታንቶች ማርያም ለምን አንደማታማድ ንገሩኝ...ኦርቶዶክሶች ደግሞ ለምን አንደምታማልድ ንገሩኝ.
Jul 09, 2023Yhen sima
ፕሮቴስታንቶች ማርያም ለምን አንደማታማድ ንገሩኝ...ኦርቶዶክሶች ደግሞ ለምን አንደምታማልድ ንገሩኝ.
Jul 09, 2023Yhen sima
Krstos motolnal slehatiyatachn sil gn medanachnn endfetsm tenegronal ena Ene hatyategna negnna mhretn elemnalew beteleyem srayen eyaweku yekebere sm bisetegn aymokegnm ylkunu feterin sle mhretu lemnalew Btw atamaldm mil yelem anywhere premise 1 : yekdusan tselot hayln tadergalech yahkob5-16 premise 2 : kdus paulos tselyuln blo teykonal egnam bekrstos 1 yehonn egna tselotachewn entselyalen efeson6-19 premise 1 : eyesus yehyawan enji yemutan amlak adlm matt22 -31 premise 3 : beakale sga keteleyum bewala metseley ychalal luke 16-27 premise 5 : ezi slalew neger yawkalu luke16-25 premise 6 : enatachn dngl mariam kdste kdusan btshit nat enmesekralen Conclusion : enate ljuan amlakuan sle hatyate meserez ttselylgnalech from little i know
Jul 09, 2023Endezi kal tekso hasabn makafel berasu miberetata new.let me ask you some questions then 1.rome 8:34n chemro bible lay lmndnew Eyesus amalaj endehone minagerew bekidusan ena bemaryam milja medan ketechale? 2.Eyesus rasu beru ene negn kale endet belela ber megbat yichalal? 3.amalaj malet berasu mndnew?memaled ena metseley and new?
Jul 11, 2023Ye ኢየሱስ ክርስቶስ ደም wendema medagnachn nw enji መታረቂያህ adelem ክርስቶስ መፅሀፍ ቅዱስ ስታነብ በደንብ ይግባህ በጥሬው አታንብ የማርያም ክብር እንዲገባህ ደግሞ ሄደህ የዮሀንስ ራዕይ 16:1 አንብብ የዮሀንስ ወንጌልንም አንብብ ዳግመኛ ለፍርድ በምመጣ ጊዜ ወደማንም አልማልድም ብሎአል ኢነሱስ ክርስቶስ እና ወንድሜ መፅሀፍ ቅዱስ ጥልቅ ነውና ስታነብ አስተውል
Jul 09, 2023Lefrd simetama aw aymaldm behiwot eskaleh dres gn bedemb yamaldal ሮሜ 8:34 ዕብራውያን 7:24-25 anbibachew esti enezin......sle mariam mlja gn andm bota altesafem wha wede weyn tej eyesus keyere teblo demo mlja aybalm mlja ye hatiat mastesrey nw enji wha wede weyn tej maskeyer aydelem esti and enkuan hatiat astesereyech yemil asayegn....ena demo mlja eko ke egziabher Ab gar mastarek nw enji eko kelela kemanm gar aydelem.
Jul 09, 2023Because ሮሜ 8:34
Jul 09, 2023👍👍✅
Jul 09, 2023Egna orthodoxsoche setamaled selayen beza serg bet wuhawen ke lijua lemena wede weynu setasekere bemayetachen nw … kezam beleye beyegizaw behiwotachen bezu yaltesafu teamre mariamoche alu ene behiwote mesekerelatalew
Jul 09, 2023አማላጅ ማን ነው “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” — ኢሳይያስ 53፥12 “ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” — ኢሳይያስ 59፥16 “እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።” — ሉቃስ 22፥32 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯2ኛ ቆሮ 5 ¹⁸ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ ¹⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ሮሜ 5 ¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ ¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን። ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ሮሜ 8 ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” — ዕብራውያን 7፥25 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤ 1ኛ ዮሐንስ 2 ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።” — ቆላስይስ 1፥19-20 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ¹⁴ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። ¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤ “እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።” — ማርቆስ 10፥45 ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ²⁵ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥ “ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31 “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።” — ኤፌሶን 1፥7 “እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።” — ቆላስይስ 1፥13-14 “ስለዚህም የፊተኛው ኪዳን ሲጸና ሕግን የተላለፉትን የሚቤዥ ሞት ስለ ሆነ፥ የተጠሩት የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል እንዲቀበሉ እርሱ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው።” — ዕብራውያን 9፥15
Jul 10, 2023እንዴት ሳትባሉ comment ላይ 🤔
Jul 09, 2023ዮትዮብ ላይ ሰርቸዉ የሁለቱም ክርክር አለልህ።
Jul 09, 2023MN yiseralihal😂
Jul 09, 2023Sidebirk/sh sewn madebab nw ende sirak/sh. Kifu nek/sh
Jul 09, 2023