Kkkkknnnnn327
#personal
ሰላም የ እጅ ጽሁፍ እንዴት ነው ማሳመር፡የሚቻለው በተለይ ፡አማርኛ፡ ? አመሰግናለሁ።
Jul 09, 20235 engagements
ሰላም የ እጅ ጽሁፍ እንዴት ነው ማሳመር፡የሚቻለው በተለይ ፡አማርኛ፡ ? አመሰግናለሁ።
Jul 09, 2023Arif argeh eko new yesafkew lemin mashashal felek
Jul 09, 20231, ሚመችህን አማርኛ font ምረጥ። 2, በዛ font የተፃፈ ፅሁፍ ስታነብ የፊደላቱን ቅርፅ ለማስታወስ ሞክር። 3,ተለማመድ መልካም እድል
Jul 09, 2023