Marti160
#health
ሰላም እንድት ናቹልኝ ቤተሰቦቼ!! ጥያቄየ ምን መሰላቹ የሆነ ጥቋቁር ነጠብጣብ ፍቴ, እና አንገቴ አልፎፎ ሙሉ ሰውነቴ ላይ ውቶብኛል በዛላይ ደሞ ቀሰ በቀሰ እያደገ በጣም ጎልቶ መታየት እየጀመር ነው ምንድነው መፍቴው እንድ እኔ ወጥቶበት ያጠፋ ሰው ካለ በእናታቹ ፍቴ ምንም ጥርት ያለ ለሆንልኝ አልቻለም በዝህ ሚክንያት እባካቹ የምያጠፎ ነገር ካለ ንግርኝ በጣም ውፎሮ ሳያበላሸኝ ለቀና መልሳቹ ከልብ አመሰግናለውኝ🙏
Jul 09, 20230 engagements