ሰላም አትለፉት እባካችሁ 12ኛ ክፍል ነኝ እና entrance ከትንሽ ቀን በህዋላ ወስዳለው በጣም ነበር ምሰራው ጌታን በጣም ያነበብኩትን አልረሳም እና ከሆነ ግዜ በህዋላ ተለወጥኩ ማነበው አይገባኝ ተረድቼዋለው ብዬ አልፌ ከ 5 ደቂቃ በህዋላ ርዕሱን ሳይቀር ረስቼዋለው ድሮ በ ትንሽ ሰአት 1 unit cover ማደርገው አሁን በጣም ብዙ ሰአት አንብቤ ትምህርቱ አይገፋልኝ፣ ያነበብኩት አይያዝልኝ፣ ልክ ማንበብ ስጀምር ራሴ ሊፈነዳ ነው ሚደርሰው ድንዝዝ ነው ምለው እኔ ድሮ ባልችል በቃ ስለማልችል ነው እላለው ግን እንደ class ብቻ ሳይሆን እንደ ትምህርት ቤቱም ከሚሰሩት መሀል ነበርኩ አመቱን ሙሉ አንብቤ model ስፈትን 10 ጥያቄ መስራት ነው የከበደኝ ልክ ጥያቄውን ማንበብ ስጀምር ጩህ ጩህ ነው ሚለኝ ፈተናውን ትቼ መውጣት ብቻ ነው ሚቀረኝ ከዛ እዛው ራሴን ያመኛል ምንም እንዳላስብ እባካችሁ እኔ ልሞት ነው በዚ ምክንያት ቤተሰብ 500+ ነው ሚጠብቁት እኔ ማልፍም አይመሰለኝ ምን ላድርግ? ድግምት በሚባለው ነገር ባላምንም እንደዛ ነው ሚመስለው ነገሩ የምር የሰው ልጅ እንዲ በአንዴ ሊደድብ አይችልም በቅርቤ ያሉህ ሰዎች እኔ ሁሌ የተሻለ ውጤት ስለማመጣ በጣም ነበር ሚናደዱት ስበልጣቸው እባካችሁ የሆነ ነገር ሰው አድርጎብኝ ከሆነ እንዴት ነው ማውቀው? እኔ እሱን ብቻ ነው ማወቅ ምፈልገው በጌታ በአላህ ወንድም እህቶቼ እርዱኝ
Jul 08, 2023Bro i feel u.. ke matnatish befit bedemb dua arg distraction kale arek pray 5 times a day( if u are muslim) tenatum fetenawum yekelehal depression yetefal ena demo pushups 😁yemr everyday, makes u disciplined kize alek tesfa atekuret,be serious le kerechew ken ena beka abate allah yerdah 🙌
Jul 09, 2023