የremedial ፈተናውን እየወሰድኩ ነበር ያው እስኪቋረጥ ድረስ ማለት ነው እና በሆነው ነገር አእምሮዬ ተናውጧል ጊዜዬን ሙሉ በሙሉ ሰጥቼ ተዘጋጅቼ ነበር እና ደግሞ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ጓደኞቼ ለprivate ሲሞሉ እኔም ሞላሁ እና የትኛውን ፈተና ልፈተን ነው ? 2 ወር remedial ልጠብቅ ወይስ ቀድሞ የመጣውን ልፈተን ? => University መግባት ፈልጋለሁ በምክንያት ነው I ask for the second time please give me some idea
Jul 08, 2023Ene gn mmekrh zmbleh 2tunm tefeten gn wtetu metam almetam lela sra jemr.... Mannm yegbi temari teyk university life edmehn nw migelbh ena lela sra btjemr nw mishalew.... I know bante bota hogne enen endih mekrewgn alsemam byachew nbr gbi yehedkut gn begize hidet tayewaleh
Jul 08, 2023