Keteleyaen 4 wer hononal ene nebr eneleyay yalkut keza lala relationship jemre nbr ena gn esun leresaw alchalkum abren enhun yelgnal ene gn feraw memels normal nw
Jul 07, 2023እናቱ የምታወሪው ታውቆሻል ? ከተለያያቸረኹ አራት ወር ሆኗችዃል ! እንለያይ ካልሽውና ከተለያየሽው ከአራት ወር በኋላ ሌላ ፍቅረኛ ይዘሻል ! ልትረሽው አልቻልሽም ! 😂😂 #4_ወር ያልሽውን እንዳትረሺ ! አብረን እንሁን እያለሽ ነው ! መመለስ ግን ፈራሽ ! :- ምንድነው የምትይው ? እንደተለያያችኹ በዛ ፍጥነት ሌላ ፍቅረኛ የያዝሽው አስቀድሞ Emotional cheating ላይ ስለነበርሽ ነው! የቀድሞ ፍቅረኛሽ ምንም ያድርግ ምንም እንለያይ ያልሽው አማራጭ አለኝ ብለሽ ስላሰብሽ ብቻ ነው። የሰው ልጅ እቃ አይደለም ! በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረ ክቡር ፍጥረት ነው ! ሁሉም ቀርተውብሽ ጤናሽ ይብለጥብሽና 1.ያለ ፍቅረኛ ትንሽ ቆይ ! 2.ጸበል ተጠመቂ ወይም እንደ እምነትሽ የምታደርጊውን አድርጊ ጸልይ ! የሕጻን ተግባርሽን ወዲያ ተይ !
Jul 07, 2023