M560
#sport
GYM መስራት ጀምሪያለው ነገር ግን በስፖርት ብቻ እስከምለወጥ አልጠብቅም ሌላ ተጨማሪ ነገር ወስጄ ለውጡን ፈጣን ማድረግ እፈልጋለሁ...በስም እማቃቸው አሉ ልክ እንደ Simos, Amino max.... እና እናንተ ምታቁት ነገር ካለ እና የተሻለ ነው የምትሉት Recommend አድርጉኝ።
Jul 07, 20235 engagements
GYM መስራት ጀምሪያለው ነገር ግን በስፖርት ብቻ እስከምለወጥ አልጠብቅም ሌላ ተጨማሪ ነገር ወስጄ ለውጡን ፈጣን ማድረግ እፈልጋለሁ...በስም እማቃቸው አሉ ልክ እንደ Simos, Amino max.... እና እናንተ ምታቁት ነገር ካለ እና የተሻለ ነው የምትሉት Recommend አድርጉኝ።
Jul 07, 2023Whey core or platinum mass ene gar alegn body builder negn ene yetelewtkubetn menged lasyh
Jul 07, 2023Creatine, whey protein,amino tablets, mass gainer ena semos aleg..dm @Sofman353
Jul 07, 2023