Hey endt nachu Best friend yemtlut sew slkachun endefelege yayal weys ayaym?
Jul 07, 2023ያው እንደ ሁኔታው ነው ጓደኛዬ ምን ያህል ሚስጥረኛ ነው ይወደኛል ያስብልኛል የምትል ከሆነ ማሳየቱ አይከፋም ነብሴ ወንድ ከሆንክ ግን ስማኝ ለማንኛውም ጓደኛህ ቀይ መስመር አድርግለት መስመርህን ማለፍ የለበትም ይሄ አንድ ቀን ይገባሀል እንዳትረሳው
Jul 07, 2023