Hio_11228.5
#other
አንድ ጊዜ ሁላችንም እናዳታልፉት : ስለ አንድ ነገር በጥልቅ ማወቅ ይሻላል ወይስ ደግሞ ስለ ብዙ ነገር በትንሹ ማወቅ ። ምርጫችሁን አሳውቁኝ
Jul 07, 20239 engagements
አንድ ጊዜ ሁላችንም እናዳታልፉት : ስለ አንድ ነገር በጥልቅ ማወቅ ይሻላል ወይስ ደግሞ ስለ ብዙ ነገር በትንሹ ማወቅ ። ምርጫችሁን አሳውቁኝ
Jul 07, 2023Sle bzu ngr tnsh tnsh mawek yshalal
Jul 07, 2023"A jack of all trades is a master of none, but oftentimes better than a master of one." ይባላል፡፡ ብዙ ያባረረ አንድ አይዝም አንድ ብቻ ከሚያባርረዉ ግን ይሻላል እንደማለት ነዉ!
Jul 07, 2023ስለ አንድ ነገር በትንሹ ማወቅ😂
Jul 07, 2023Betlk metawek yalebetn neger betlk mawek tnsh tawko metalef yalebetn demo tnsh awko malef🤷♂
Jul 07, 2023Lene sle and neger betelk mawek yshalal.
Jul 07, 2023ስለ ብዙ ነገር በጥልቀት ማወቅ እንደሚቻልም አትርሳ
Jul 09, 2023Sile and neger bedenb maweqin yemesele neger yelem lene,
Jul 07, 2023Generalists are the new sucessful people but it used to be specialists before few decades
Jul 07, 2023Sle 1 neger betlk mawek
Jul 07, 2023