ProudWalrus34129.5
#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ...... እስቲ በፍቅር ሂወት ውስጥ ሁሉም ሰው ላይ ይፈጠራል አይቀርም የምትሉት ነገር ምንድን ነው common የሆነ ነገር መጥፎም ይሁን ጥሩ ነገር......እና እስቲ እናንተም የገጠማችሁን ነገር ንገሩኝ ሰው ይማርበታል ምትሉትን ነገረ......ባለትዳሮች ወይም ረጅም አመት በፍቅር የቆያችሁ ሰዎች ብትሆኑ ይመረጣል...
Jul 06, 20235 engagements