ሰላም ሰላም ፍቅረኛ ነበረችኝ እና የሀገር ርቀት ይለያየናል ጥያቄዬ ምንድን ነው አብዛኛውን ማለት ሁሌም በሚባል ደረጃ ስልክ ሶስት አራቴ ደውየላት ነው ምታነሳው በተጨማሪም ደግሞ እንደዚህም ደውየ ማታነሳበት ጊዜ አለ መልሳም አትደውልም ስጠይቃትም ሁሌ አይመቸኝም ቤተሰብ ጋር ነኝ እና ስልኬን ተቼ ወጥቼ ነው ትላለች እና ግን ሁሌ እንደዚህ ይፈጠራል ብላችሁ ታስባላችሁ በኔ ቦታ ብትሆኑ? ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ
Jul 06, 2023ወንድሜ ተሳስተሃል ፍቅረኛ የለህም
Jul 07, 2023