Youuu132
#personal
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ከ 1 ከ 2 ዓመት በፊት ጀምሮ ፀጉሬ እጅግ በጣም አየሳሳ መጥቷል። ድሮ ግጥም ያለ ከርዳዳ የሚባል ፀጉር ነበረኝ። አሁን ግን በቃ...! ገና 16 ዓመቴ ነው የምር በጣም እያስፈራኝ ነው። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም። እስቲ እርዱኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? እባካችሁ ጨንቆኛል!
Jul 06, 20237 engagements
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ከ 1 ከ 2 ዓመት በፊት ጀምሮ ፀጉሬ እጅግ በጣም አየሳሳ መጥቷል። ድሮ ግጥም ያለ ከርዳዳ የሚባል ፀጉር ነበረኝ። አሁን ግን በቃ...! ገና 16 ዓመቴ ነው የምር በጣም እያስፈራኝ ነው። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም። እስቲ እርዱኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? እባካችሁ ጨንቆኛል!
Jul 06, 2023bro its genetic gena be 16 ke gemerk.malet new bzu aynet hkmna ale be dockter tiza 1monoxidile 2finastride 3prp injection 4hair transplant ::
Jul 07, 2023ere i wish i have ur hairline atamar brazer
Jul 07, 2023ሬት ግዛ እና ለ ወር ምንም ሳታቁአርት 30 ደቂቃ በቀን እየጠቀባክ ታጠብ ሌላ ደሞ ፋርማሲ ጠይቃቸው ሚሰጡክ መድሃኒት አለ እኔ ረስቼው ነው
Jul 07, 2023"Your not in danger you are the danger " Wede hisenberg eytekeyrk nw bro menm atfra
Jul 08, 2023http://www.cmax1.com/user/register/919549714
Jul 07, 2023Promotion sera emtflgu setoch be 20 ken 3000 birr Dm @Tbio12e1
Jul 07, 2023