#education
ደሴ ከተማ ላይ ጥሩ የሚባለው የቋንቋ ትምህርት ቤት ከማስረጃ ጋር ብታብራሩልኝ? አመሰግናለሁ 🙏
Jul 06, 20237 engagements
ደሴ ከተማ ላይ ጥሩ የሚባለው የቋንቋ ትምህርት ቤት ከማስረጃ ጋር ብታብራሩልኝ? አመሰግናለሁ 🙏
Jul 06, 2023Wise language school... Weyzero sihn merho gibi alelh.... Silk eliklhalew kefelek
Jul 07, 2023ፖሊስ ጣቢያ ነው እንዴ የምትሰራው?
Jul 06, 2023youtube ላይ englush with aby የሚል ቻናል አለ አሪፍ ነው በጣም
Jul 07, 2023I think AZELA is good Sost guadegnoche temrewal ena 3tun mulu nemulu bemibal dereja telewtewal even yetmro wtetachew erasu lewt amtitual
Jul 07, 2023እኔ የአማርኛ ቋንቋ ተማሪ ነኝ ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚጠቅሙ ነገሮችን ብትነግረኝ እባክህ
Jul 06, 2023