Kkkkknnnnn327
#religion
ሰላም ኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ለ [ ጸሎት ቤት ] | ስዕል | ትንሽዬ [ መጋረጃ ] የት ነው ማገኘው /መሸፈኛ ፈልጌ ነው ? አመሰግናለሁ ።
Jul 06, 20232 engagements
ሰላም ኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ለ [ ጸሎት ቤት ] | ስዕል | ትንሽዬ [ መጋረጃ ] የት ነው ማገኘው /መሸፈኛ ፈልጌ ነው ? አመሰግናለሁ ።
Jul 06, 2023ስዕል ከመገናኛ ወደ 22 መሄጃ ዳኖቭ ህንፃ ከዘመን ባንክ አጠገብ ሁለተኛ ፎቅ መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር አለ
Jul 07, 2023አረ ተው አሁን መጋረጃ አተህ ነው ወይስ ለመቀለድ ነው
Jul 07, 2023