እንዴት ናችሁ አሁን ሚመጣው አመት 12 ነኝ(natural) እና እንዴት ባጠና ነው ሚሻለኝ ሚለውን ምክር ቢጤ እንድትሰጡኝ ነበር:: ማለት ከየትኛው ትምህርት ብጀምር ይሻለኛል, ይበልጥ የትኛው subject ላይ ላተኩር? ያው entrance ከ9 ጀምሮ እንደሚመጣ ታቃላችሁ እሱንም consider አርጋችሁ ምክር ብትለግሱኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
Jul 06, 2023Ayiii egna ye 2014 yefetagnocem alfen eyetesekayen new....don't expect bzu bzu neger Ena le tyakeh mels....English bedemb yseral kekal new Bio demo try to cover 9 and 10 bedemb there were a lot of questions from there last year Le apptitude use indiabix website
Jul 06, 2023