#other
ባሁኑ ዓመት freshman ተማሪ ነኝ hawassa university በቅርቡ first semester ጨርሰን ወደ ቤት ተመልስናል መጠየቅ የፈለኩት በ first semseter ከ dorm ልጆች ጋር አልተግባባሁም ነበር የ ከፋ ጥል የለም ብቻ ግን ጎድቶኛል መጥፎ ሚባል ጊዜ አሳልፍያለው dorm በነበረኝ life, እና አሁንም ስሄድ ተመልሼ ከነሱ ጋር አንዳልመደብ ፈርቻለሁ ena እባካቹ ምታውቁ ካላችሁ የዶርም ለውጥ ይኖራል second semseter ላይ ወይስ በዛው ነው ሚቀጥሉት በዛው ሚቀጥል ከሆነስ አንዴት ብዬ ነው ማስቀየር ምችለው please ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ወይ አንደኔ ያጋጠመው ካለ ደሞ የኛ batch ትንሽ ስለሆነ እሱን ታሳቢ በማድረግ ንገሩኝ thanks
Jul 05, 202318 engagements