Dapidamdam474.5
#health
It's urgent admins Selam guys 3 4 ወር ጀምሮ ጉሮሮዬን እየከረከረኝ ነው እንዲ አጋጥሞኝ አያቅም ሳል ቢሆን በ2 ሳምንት ይለቃል ይሄ ግን እስካሁን እያሳለኝ ነው ምን ይሻለኛል?
Jul 05, 20233 engagements
It's urgent admins Selam guys 3 4 ወር ጀምሮ ጉሮሮዬን እየከረከረኝ ነው እንዲ አጋጥሞኝ አያቅም ሳል ቢሆን በ2 ሳምንት ይለቃል ይሄ ግን እስካሁን እያሳለኝ ነው ምን ይሻለኛል?
Jul 05, 2023ፀበል ጠጣ ይተውሀል
Jul 06, 2023TB mnamn yeminesaw endi new. Please don't neglect signs and go to actual doctors and get treatment. This is just a channel after all
Jul 06, 2023Hospital hida, wtf u doing here?
Jul 06, 2023