ሌላ አካባቢ 4G እጠቀም ነበር አሁን ሀገር ቀይሬያለዉ ግን ይሄ አዲስ የመጣዉበት ሀገር 4G አይሰራልኝም (ሀገሩ በቅርብ ነዉ 4G የገባለት 8 ወር አይሞላም) ለሌሎች ጓደኞቼ 4G ይሰራላቸዋል ለኔ ግን 3G ነዉ የሚሰራው፤ 4G no service ነዉ የሚለዉ እስኪ መፍትሄ ፈልጉልኝ (ስልኬ Infinix Hot 12 Play ነዉ)
Jul 05, 2023First setting Network setting wust k 3G wede 4G arg/Arge or Restart the phone
Jul 06, 2023