ሰላም ከተመረኩ አመት ሆነኝ እናም ምንም ስራ የለም። ሰሞኑን ለስራ አጥ ኮንቴነር ሲሰጥ አጋጣሚ እጣ ወጣልኝ ነገር ግን ዕዳ በዕዳ የሆንኩ ሰው በምን አባቴ ነው እዛ ኮንቴይነር ላይ የምሰራበት??? እስኪ ምክር ነገር ለግሱኝ ብድር የማገኝበትን አልያም በ3 ሳምንት ገንዘብ ላገኝበት የምችልበትን መላ በሉኝ። አመሰግናለሁ
Jul 05, 2023Ertb bet kft...be ken 50 dabo bshet.. ande ertb 50 birr nw..slezi beken 2500 birr be wer 75,000 birr nw mulu gbi engdi ke wchi keri ante asbew
Jul 06, 2023