ሰዎች ሀይማኖታችሁ እንደሚያድናችሁ እርግጠኛ ናችሁ? 😂 እኔ 100% እርግጠኛ ነኝ እናንተስ?
Jul 05, 2023የሀይማኖት አባል መሆን አያድንም😂፣ አድኖም አያቅም :: እኔ ግን አምላክ ሆኖ እያለ እኔን ከሀጥያት ለማንፃት ከክብሩ ወርዶ እስከመስቀል ስለኔ በደል ዋጋ በከፈለው በ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመኔ እርግጥኛ ነኝ። ወንድም ምንም ምንም ልቶን ትችላለህ እየሱስ ምን እንዳለ ቅጅታቃለህ “በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም” ዮሐንስ 14:6🫡
Jul 05, 2023