Zee1214
#education
ለ 15 እና 12 አመት ጀማሪ አንባቢያን የሚሆን ፣ የማንበብ ፍቅር እንዲያድርባቸው የሚያደርግ የአማርኛ መፅሀፍቶችን ንገሩኝ?
Jul 05, 20233 engagements
ለ 15 እና 12 አመት ጀማሪ አንባቢያን የሚሆን ፣ የማንበብ ፍቅር እንዲያድርባቸው የሚያደርግ የአማርኛ መፅሀፍቶችን ንገሩኝ?
Jul 05, 2023Enem be 15 amete new 'እመጓ' bemilew ye Alemayhew Wase meshaf new manbeb yejemerkut ena betam arif new
Jul 05, 2023ለባለ 12 አመቱ ልጅ "ጸሐይ መማር ትወዳለች" የሚለውን መጽሐፍ ጋብዝልኝ።
Jul 05, 2023መፀሀፍ ቅዱስ
Jul 06, 2023