ProudWalrus34129.5
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ከ Amazon ወይም Aliexpress or Alibaba እቃ ሊያመጣልኝ የሚችል ሰው ከየት አገኛለሁ ለ አንድ ጊዜ ሳይሆን በተከታታይ ቶሎ ቶሎ ማስመጣቴ ስለማይቀር በተመጣጣኝ ዋጋ እዛ ላይ ካለው ዋጋ ብዙም በማይጨምር ሂሳብ ሊያመጣልኝ የሚችል ሰው ከየት አገኛለሁ? አስቸኳይ ነው please 🙏
Jul 04, 20234 engagements