ከፍቅረኛየ ጋር ከቸዋወቅን 1 አመት ሞልቶናል እና ምን መሰላችሁ የፍቅር ጥያቄም ያቀረበችልኝ እሷ ነች ግን ከጊዜ በሁዋላ ከእሱዋ ይበልጥ እኔ አፈቀርኩዋት ምን መሰላችሁ እስከሆነ ጊዜ በቀን 2 ሶስት ጊዜ ትደዉልል ነበር አሁን ግን ከሳምን 1ዴም probably ምትደዉለዉ ያዉም ላጭር ደቂቃ ሳስበዉ በጣም የሰለቸሁዋት ነዉ ሚመስለኝ እና ያ የድሮ ናፋቆቱዋን እንዲመለስልኝ እፈልጋለሁ እና ምን ላርግ plz እርዱኝ
Jul 04, 2023ነብሴ አንተም ዝም በላት ስትደውል እንደውም አታንሳላት እና የሆነ ቀን በጣም መሯት ትናገርሀለች ለምን አታነሳም ስትልህ ስራ ወይ የሆነ ስበብ ፈልግ ከዛ ቡሀላ እሷ ናት እንዳንተ የምታስበው 🫡
Jul 04, 2023