በመጀመሪያ ዙር ፈተና የ Social Science ተማሪዎች 🍬ሐምሌ 16 -17/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ። 🍬ሐምሌ 18, የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል። 🍬 ከሐምሌ ከ 19 - 21/2015 ፈተናው ለ 3'ት ቀናት ይሰጣል ። 🍬ሐምሌ 22-23/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ። በሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 🍢ሐምሌ 22 -23/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ። 🍢ሐምሌ 24/2015 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል። 🍢ከሐምሌ 25 -28/2015 ፈተናው ለአራት ቀናት ይሰጣል።
Jul 04, 2023