#relationships
ሰላም ሰዎች መፍትሄ ካልችሁ እንዳታልፉኝ 🙏 ከ 15ቀን በፊት እኛ ክላስ የሌላ ክላስ ተማሪዎች ተቀላቀሉን በ college ልንመረቅ ደሞ አንድ ሳምንት አካባቢ ይቀረኛል እና በ አዲስ ተማሪዎች ውስጥ አንዲት ልጅ ተምችታኝ ነበር ጊዜ ስሌለ እንደምፈልጋት ሳታውቅብኝ በዘዴ በ አንድ ጊዜ ለመተዋወቅ እና ስልክ መቀበል እፈልጋለው እስቲ ምን ልበላት ወይም የ ጅንጀና ዘዴዎችን ንገሩኝ አይን አፋር ስሎሆንኩኝ ነው😔 ትቅርብህ የሚል መልስ አልፈልግም😒
Jul 03, 20234 engagements