ሰላም እንዴት ናቹ ? እኔ የምጠይቃቹ ምን መሰላቹ ከbf ጋ ከተለያየን ቅርብ ጊዜ ነዉ እና እየተዋደድን ግን አብረን እንዳንሆን በሚያረገን ምክንያት ነዉ የተለያየነዉ እና ልደቱ የዛሬ አራት ቀን ነዉ እና የልብ ጓደኛዉ ደዉሎ እንድገኝ በጣም እየጠየቀኝ ነዉ እና ግራ ገብቶኛል ብገኝ በጣም ይደሰታል ግን ደሞ ከተለያየን በኃላ ልደቱ ላይ ስገኝ የመለያየቱን ሀሳቤን የቀየርኩ ቢመስለዉስ ብዬ ፈራሁ እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ ?
Jul 03, 2023never be there!
Jul 04, 2023