The way the truth the life .The Alfa and the omega. The first and the last . The beginning and the ending.
Jul 04, 2023The way the truth the life .The Alfa and the omega. The first and the last . The beginning and the ending.
Jul 04, 2023😭😭😭😭 Mn lbelh esun yemigelts kalat binor biye temegnehu He is my savior, he is my provider, he is my protector, he is my Dad, he is my friend, he is my everything 🥹❤️ I love him so much Thank you Jesus for your love😭😭❤️ ነፍሱን ለወዳጆቹ አሣልፎ ከመስጠት የሚበልጥ ፍቅር የት አለ አባ ወድሀለው❤️
Jul 04, 2023ጌታችን መድኀኒታችን አምላካችን
Jul 04, 2023“የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥20 So he is እውነተኛ አምላክ and የዘላለም ህይወት for me among other things.
Jul 04, 2023Jesus is the son of God “እነሆ፣ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው” የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ።” — ማቴዎስ 3፥17 (አዲሱ መ.ት) And for me, he is my God, my dad, my friend, my savior, my healer, my lord, my provider... My everything
Jul 04, 2023ከውልደቱ ብንጀምር ዒሳ (ኢየሱስ) (ዓሰ) ያለ ወንድ ንክኪ ከሴት ብቻ የተወለደ የአላህ ነቢይና አገልጋይ ነው። እጅግ በጣም ጥቂት ከሚባሉ ነገር ግን በአላህ ፈቃድ ታላላቅ ተዓምራት የታዩበት እና ያሳየ ነቢይ ነው። እርሱም እናቱ መርየምም የተቀደሱና አላህ ያከበራቸው እኛም እንድናከብራቸው የታዘዝን፤ ሙስሊም ሴቶቻችን እርሷንና ባህሪዋን እንዲከተሉ በአርአያነት የተቀመጠች 'ዓፊፋህ' የሆነች ሴት ነበረች። ሰላም በርሷ ላይ ይሁን። ዒሳ ከነቢያቶች መሃል አንዱ ሲሆን 24ኛው ነቢይ ነው። "ኡሉል-ዓዝም" ከሚባሉ 5 ነቢያት ሲሆን እነዚህም:- ኑሕ ኢብራሂም ሙሳ ዒሳ ሙሐመድ ናቸው። በሁሉም ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። እነዚህ 5ቱ ነቢያት ከሌሎች ነቢያት በህዝቦቻቸው ከፍ ያለ ስቃይ የቀመሱ በመሆናቸው ደረጃቸው ከፍ ያለ ነው። ዒሳ ተጨማሪ መለያው ሌሎች ነቢያት ጠይቀው ያላገኙትን እድል እርሱ ማግኘቱ ነው። ይህም የነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ህዝብ ውስጥ መመደብን (የነቢዩ ኡማ መሆን) ነው። በዚህም አይሁዳዊያን እርሱን ለመግደል ባሴሩ ወቅት አላህ ከተንኮላቸው ጠብቆት ወደ ሰማይ እንዲያርግ አድርጎታል። እለተ ትንሳዔም ሲቃረብ ወደ ምድር ተመልሶ በመምጣት ብዙ ነገሮችን አሳክቶ እርሱም እንደማንኛውም ፍጡር #ሞትን_ይጎነጫል። አንደኛው በነቢዩ ኡማ ውስጥ አንዱ ሰው የመሆንን ክብር ማግኘት ሲሆን ሁለተኛው መሲሕ አድ-ደጃልን መግደል ነው። በአላህ ፈቃድ ሰላምን ማስፈንም ስራው ይሆናል። ለኛ ለሙስሊሞች ዒሳ (ኢየሱስ) ማለት ይህ ነው። ይህ መልስ ለጠያቂው ሲሆን ሌሎች ሙስሊም ያልሆኑ አካላትም እኛ ሙስሊሞች ለዒሳ እና እናቱ ያለንን አመለካከት እንደማሳያነት ይሁንልኝ። ጥያቄዎች ካሉና እውቀቱ ካለኝ እመልሳለሁ። ስድብና ማንቋሸሽም ካለ በበቂ ሁኔታ አስተናግዳለሁ። ጠያቂው ይህን በመጠየቅህ አመሰግናለሁ።
Jul 04, 2023My Everything literally.
Jul 04, 2023My savior
Jul 04, 2023My only hope
Jul 04, 2023he is one of our prophets we love and truley follow
Jul 04, 2023He is my almighty God he is my friend he is my saviour he is my intercessor Jesus is christ he is alpha and omega he is as itself a "Life" a lord who death couldn't hold him...!
Jul 04, 2023The only person who beat death. if you don't believe me read the book "The case for christ" there is also a movie inspired by the book which goes by the same title
Jul 04, 2023የ ጌቶች ጌታ የነገስታቶች ንጉስ ከአለም በፊት የነበረ አለምን አሳልፎ የሚኖር የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባህርዩ ከ አብ ጋር የሚተካከል ሁሉ በ እርሱ የሆነ (እግዚአብሄር ወልድ) እጅግ ሀያል ሲበዛም ደግ ማን እንደ እግዚአብሔር ግን እመአምላክን እጅግ ይደንቃል
Jul 07, 2023For many Christians, Jesus is the central figure of their faith and is considered the Son of God. They believe that he came to Earth to teach about God's love, sacrifice himself for the salvation of humanity, and ultimately rose from the dead. Christians view Jesus as their savior and place great importance on following his teachings and living a life aligned with his example. In other religious traditions, such as Islam, Jesus is also revered as a prophet, although the beliefs about his divinity may differ from those of Christianity. It's worth noting that there are numerous other perspectives on Jesus as well, ranging from historical figures to purely mythological interpretations. The significance of Jesus can vary depending on an individual's religious, cultural, or personal beliefs.chatgpt
Jul 04, 2023I'll share some of what our book(Quraan) says about Jesus(Isa): 1. Jesus(Isa) is one of the Prophets of Allah who was sent to preach monotheism like every other Prophet(from Nooh to Mohammed ﷺ) and was given miracles. وَإِذْ قَالَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ يَٰبَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ إِنِّى رَسُولُ ٱللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَىَّ مِنَ ٱلتَّوْرَىٰةِ وَمُبَشِّرًۢا بِرَسُولٍ يَأْتِى مِنۢ بَعْدِى ٱسْمُهُۥٓ أَحْمَدُ فَلَمَّا جَآءَهُم بِٱلْبَيِّنَٰتِ قَالُوا۟ هَٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ And [mention] when Jesus, the son of Mary, said, "O children of Israel, indeed I am the messenger of Allah to you confirming what came before me of the Torah and bringing good tidings of a messenger to come after me, whose name is Ahmad." But when he came to them with clear evidences, they said, "This is obvious magic." የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡ -As-Saff (61:6) https://the-quran.app/r/61/6 قُولُوٓا۟ ءَامَنَّا بِٱللَّهِ وَمَآ أُنزِلَ إِلَيْنَا وَمَآ أُنزِلَ إِلَىٰٓ إِبْرَٰهِۦمَ وَإِسْمَٰعِيلَ وَإِسْحَٰقَ وَيَعْقُوبَ وَٱلْأَسْبَاطِ وَمَآ أُوتِىَ مُوسَىٰ وَعِيسَىٰ وَمَآ أُوتِىَ ٱلنَّبِيُّونَ مِن رَّبِّهِمْ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِّنْهُمْ وَنَحْنُ لَهُۥ مُسْلِمُونَ Say, [O believers], "We have believed in Allah and what has been revealed to us and what has been revealed to Abraham and Ishmael and Isaac and Jacob and the Descendants and what was given to Moses and Jesus and what was given to the prophets from their Lord. We make no distinction between any of them, and we are Muslims [in submission] to Him." «በአላህና ወደኛ በተወረደው (ቁርኣን) ወደ ኢብራሂምም ወደ ኢስማዒልና ወደ ኢስሐቅም ወደ ያዕቁብና ወደ ነገዶቹም በተወረደው በዚያም ሙሳና ዒሳ በተሰጡት በዚያም ነቢያት ሁሉ ከጌታቸው በተሰጡት ከነርሱ በአንድም መካከል የማንለይ ስንኾን አመንን፤ እኛም ለርሱ (ለአላህ) ታዛዦች ነን» በሉ፡፡ -Al-Baqara (2:136) https://the-quran.app/r/2/136 Miracles he was given- https://the-quran.app/r/3/49
Jul 04, 20232. He has NEVER died nor was crucified but he has ascended to Allah. وَقَوْلِهِمْ إِنَّا قَتَلْنَا ٱلْمَسِيحَ عِيسَى ٱبْنَ مَرْيَمَ رَسُولَ ٱللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَٰكِن شُبِّهَ لَهُمْ وَإِنَّ ٱلَّذِينَ ٱخْتَلَفُوا۟ فِيهِ لَفِى شَكٍّ مِّنْهُ مَا لَهُم بِهِۦ مِنْ عِلْمٍ إِلَّا ٱتِّبَاعَ ٱلظَّنِّ وَمَا قَتَلُوهُ يَقِينًۢا And [for] their saying, "Indeed, we have killed the Messiah, Jesus, the son of Mary, the messenger of Allah." And they did not kill him, nor did they crucify him; but [another] was made to resemble him to them. And indeed, those who differ over it are in doubt about it. They have no knowledge of it except the following of assumption. And they did not kill him, for certain. «እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡ بَل رَّفَعَهُ ٱللَّهُ إِلَيْهِ وَكَانَ ٱللَّهُ عَزِيزًا حَكِيمًا Rather, Allah raised him to Himself. And ever is Allah Exalted in Might and Wise. ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ -An-Nisaa (4:157-158) https://the-quran.app/r/4/158 3. He is not the son of Allah -Allah has no son. 👇 https://the-quran.app/r/112/1 4. He is not Allah and has never claimed to be. The conversation between Allah and Isa👇 https://the-quran.app/r/5/116 And here are other related quraan ayaats if you want to read more https://the-quran.app/r/2/116 https://the-quran.app/r/3/45 https://the-quran.app/r/4/171 https://the-quran.app/r/5/17 https://the-quran.app/r/5/46 https://the-quran.app/r/5/72 https://the-quran.app/r/5/73 https://the-quran.app/r/5/75 https://the-quran.app/r/5/110 https://the-quran.app/r/6/101 https://the-quran.app/r/9/30 https://the-quran.app/r/9/31 https://the-quran.app/r/17/111 https://the-quran.app/r/19/30 https://the-quran.app/r/25/2
Jul 04, 2023A Philosopher
Jul 04, 2023