Selam sewoche Ande teyak nebergn ጆሮዬ ምክንያቱን በማላቀው ነገር ዝም ብሎ ይደማል እና ምግልም አለው ልክ አንዱን አሞኝ ሲተወኝ ሌላኛውን በተራ ያመኛል ለምን እንደሆነ ግራ ገብቶኛል ምን ባደርግ ይተወኛል ?????
Jul 03, 2023በፍጥነት ወደ ባለሞያ ሂድ internally ከብዙ ነገሮች ጋር የተገናኘ ነው በዚህ ላይ infection ፈጥሮ ሊሆን ይችላል
Jul 03, 2023