nbard31
#beauty
its urgent my question :- bahirdar wisth black Angel products yet agegnalew specifically ye tsegur kelem 7.45 and sint birr nw plus crop tops bekinash migegnibet bota....
Jul 02, 20231 engagements
its urgent my question :- bahirdar wisth black Angel products yet agegnalew specifically ye tsegur kelem 7.45 and sint birr nw plus crop tops bekinash migegnibet bota....
Jul 02, 2023ልጆቹ ግን #ሕጌን ቢተዉ በፍርዴም ባይሄዱ #ሥርዓቴን ቢያረክሱ #ትዕዛዜንም ባይጠብቁ ኃጢአታቸውን #በበትር በደላቸውንም #በመቅሰፍት እጎበኛታለው !! #ምሕረቴን ግን ከእርሱ አላርቅም ይላል እግዚአብሔር !! በክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኛችኹ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ፈጥኖ ይደረግ ዘንድ እየሆነ ያለው እየሆነ ነውና ነገን ለማየት የምትሹ እናንተ ሁላችኹ ንስሐ ግቡ ! እንደ አንድ ምዕመን እንደ ማኅበር ሥርዐተ ቤተክርስቲያንን አክብሩ ! ! የተመረጡት እስኪስቱ ድረስ ፈተናው የበዛ ቢሆንም በቀኝ እንደተሰቀለው ወንበዴ በንስሐ በመመለስ አዲሲቷን ፀሐይ እንሞቅ ዘንድ ዛሬ እንለምን እንመለስ። የሚመጣው ካለፈው የከፋ ነውና። ተናግረናል ኋላ !!
Jul 02, 2023