#business
MOP(minstry of peace) የ ሰላም ምኒስትር የምትሰሩ ሰዎች ካላችሁ በ 2013 E.C መቀሌ ስልጠና ወስጄ ወደ ስራ ተመድበን ሳለ በመሀል ጦርነት ቀጥሎ ሁሉም ተቋረጠ እና አሁን አዲስ አበባ መጥቼ ልሰራ ወይም ሊቀጥሩኝ ይችላሉ? እሰቲ የምታውቁትን ንገሩኝ በተለይ እዛ ሰላም ምኒስትር የምትሰሩ ካላችሁ ተባበሩኝ🤲
Jul 02, 20232 engagements
MOP(minstry of peace) የ ሰላም ምኒስትር የምትሰሩ ሰዎች ካላችሁ በ 2013 E.C መቀሌ ስልጠና ወስጄ ወደ ስራ ተመድበን ሳለ በመሀል ጦርነት ቀጥሎ ሁሉም ተቋረጠ እና አሁን አዲስ አበባ መጥቼ ልሰራ ወይም ሊቀጥሩኝ ይችላሉ? እሰቲ የምታውቁትን ንገሩኝ በተለይ እዛ ሰላም ምኒስትር የምትሰሩ ካላችሁ ተባበሩኝ🤲
Jul 02, 2023ምን አድስ አለ ብሮ?አሻራ መስጠት አቆመ።ምን ደርሷል?
Nov 01, 2023Ethiopia wst ale ende esu neger
Jul 02, 2023