DuskParrot26108.5
#religion
ሰላም። በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተከታዮች ቁጥር ላይ ጥናት እያደረኩ ነው። እና አንድ ሰው የአንድን ሃይማኖት ስም ይፅፍና የዛ ሃይማኖት ተከታዮች የራይት ምልክቱን እየተጫናችሁ vote ታደርጋላችሁ። ማሳሰቢያ: 1. በሌላ ሃይማኖት ላይ የ X ምልክቱን መጫን ክልክል ነው። 2. አንዴ የተፃፈን ሃይማኖት ድጋሚ መፃፍ አይቻልም(አንድ ቦታ ብቻ ነው ድምፁ የሚቆጠረው)። 3. ይህንን ምርጫ ለሀገር ስጋት በሆነ መልኩ ለእኩይ አላማ መጠቀም አይቻልም። ፦ ሁላችንም ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንምረጥ።
Jul 02, 202315 engagements