Selam sewech Yene tyake tnsh sakn yfetral gn beka shnten keshenahu behula eyetentebatebe aschegeregn ena medhanit mnamn kalewu btredugn Slemelsachhu amesegnalehu
Jul 01, 2023ኮንፊደንስ እጥረት ነው ብሮ ምን መሰለህ ከሸናህ ቡሀላ ምንም እንዳትፈራ በደንብ ይዘህ አራግፈው ከፈለክ እንደ ጅራፍ አጩኸው እቺ የሼም ናት እንጂ በሽታ ምናምን አይደለም
Jul 02, 2023