እንዴት ናቹ 😊 አሁን ክረምት ነው እናም ከቤት ብዙም የመውጣት ልምድ የለኝም እና እቤት በምውልበት ጊዜ አሪፍ ልምዶችን መለማመድ እፈልጋለሁ በተቻለኝ መጠንም ደግሞ ከሶሻል ሚዲያ ራሴን ለማራቅ እየሞከርኩ እገኛለው እናም ይሄንን 1. ልምድ እንዴት ማዳበር እችላለሁ 2. በምን ባሳልፍ ጥሩ ነው Thanks for your help🙏
Jul 01, 2023🥺ታድለሽ። ✅ራስን በመንከባከብ(ውሃ በደንብ መጠጣት፣ምግብ በመብላት፣ከዩትዩብ ላይ exercise በመሥራት በሳምንት ለተወሰነ ቀን፣ጸጉርሽን በመንከባከብ..) ✅አሁን እንደምታደርጊው የsocial media እና የ screen timeሽን manage ማድረግ ✅ቤተክርስትያን በመሄድ(ጉባኤ/ኪዳን ✅የአጭር እና የረዥም ጊዜ እቅዶችሽን በመጻፍ(ቢዚ ስንሆን strategize ማድረግ ሊከብደን ስለሚችል) ✅ምግብ በማብሰል በተለይ ሞክረሽ ማታቂያቸውን ✅መጽሐፍ ቅዱስን የቀን እና የሳምንት goal set አድርገሽ በማንበብ ወይም አንብበሽ ግልጽ ያልሆኑልሽ ላይ የአበውን ስብከት(homilies)በማንበብ ✅ተማሪ ከሆንሽ ቀድመሽ በማጥናት ✅መንፈሳዊ ፊልሞችን በማየት ✅ከቤተሰብ ጋር ሳይበዛ ቲቪ በማየት ቡና በመጠጣት ✅የጽሙና ጊዜን በመውሰድ ያለሽበትን ሁኔታ እና circumstance በማስተዋል ✅ቶሎ ቶሎ የመጸለይ ልምድን ማዳበር ✅ጊዜ ሲኖረኝ አድርገዋለሁ ያልሻቸውን ነገሮች በማድረግ ✅የእቅዶችሽን ተግባራዊነት check በማድረግ ✅Bonus :ከነዚህ ውስጥ ካንቺ ሕይወት ጋር ማይሄዱ የመሰሉሽን አለመተግበር😉 እና ስለ ልምድ ደግሞ ማንኛውም ነገር ላይ ልምድ ምናዳብረው ደጋግሞ በማድረግ ነው ብዬ ነው ማስበው። መልካም የእረፍት ጊዜ❤❤
Jul 02, 2023