#other
ሰላም እንዴት ናችሁ ፓስፖርት በአስቸኳይ ያስፈልገኛል ግን የቀበሌ መታወቂያ የለኝም። መታወቂያ ላወጣ በጣም ብዙ ጣጣ ነው ያለው እባካችሁ እርዱኝ ያለ መታወቂያ ፓስፖርት ማውጣት እችላለሁ??
Jul 01, 20234 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ፓስፖርት በአስቸኳይ ያስፈልገኛል ግን የቀበሌ መታወቂያ የለኝም። መታወቂያ ላወጣ በጣም ብዙ ጣጣ ነው ያለው እባካችሁ እርዱኝ ያለ መታወቂያ ፓስፖርት ማውጣት እችላለሁ??
Jul 01, 2023Definitely atichilim
Jul 02, 2023መታወቂያ እኔ ላስወጣልህ እችላለሁ I'm series ከፈለክ አዋራኝ
Jul 02, 2023እሺ User name
Jul 02, 2023@Nanii223 DM
Jul 02, 2023