DuskParrot26108.5
#religion
ሰላም የኔ ጥያቄ ለሙስሊሞች ነው። እናንተ ምን እስከሚሆን ነው የምትጠብቁት ማለቴ እኛ ክርስቲያኖች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከሚመጣ በተስፋ እየተጠባበቅን ነው።እናንተስ?
Jul 01, 202312 engagements
ሰላም የኔ ጥያቄ ለሙስሊሞች ነው። እናንተ ምን እስከሚሆን ነው የምትጠብቁት ማለቴ እኛ ክርስቲያኖች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከሚመጣ በተስፋ እየተጠባበቅን ነው።እናንተስ?
Jul 01, 2023እኛም አላህ እንደሚያደርገው ቃል በገባልን መሠረት ዒሳ (ሰላም በርሱ ላይ ይሁንና) መጥቶ ምድርን ከኩፍር እና ከካፊሮች፣ ይህች ምስቅልቅሏ የወጣችን አለም እስኪያጸዳልን እየጠበቅን ነው። ያኔ ምድር ላይ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ሰላም ይሰፍናል፣ ጦርነት ይጠፋል፣ ረሃብና ድርቅም ይጠፋል፣ የሰው ዘርም ይሁን የእንስሳ ዘር ሁሉ በሰላም ይኖራል። በዚያ ዘመን የደረሰና ፈተናዎችሁን ሁሉ አልፎ ከአማኞች ለመሆን የበቃ ምንኛ ታደለ።
Jul 02, 2023Egnam jesusn eyetebekn new
Jul 02, 2023Aymtam alalenm eko egam esu eskmimta eytbken ko nw eysus. ኢሳ አ.ሰ
Jul 02, 2023Ye promotion sera emtflgu setoch Dm @Tbio12e And online business and forex trade ስራ እምታገኙበት የተለያዪ ኮርሶችን እምታገኙበት group Join👇👇👇 https://t.me/onlinebusienss1
Jul 02, 2023አባታችን ጀባል እስኪመጣ ነው ባክህ ዝም ብሎ ነው የኛ ተስፋ የመጨረሻው ዘመን ራሱ እቃ እቃ ነው ሚመስለው 😂
Jul 02, 2023