Samity46.5
#other
ሰላም ሰዎች event organizer ሆኜ መስራት እፈልጋለሁ እና ለሱ ስራ ምን ምን እንደሚያስፈልግ እንዴት መስራት እንዳለብኝ በዚህ ስራ ላይ ያላቹ ሰዎች ምክራቹን ብትሰጡኝ አይታቹ አትለፉኝ
Jul 01, 20231 engagements
ሰላም ሰዎች event organizer ሆኜ መስራት እፈልጋለሁ እና ለሱ ስራ ምን ምን እንደሚያስፈልግ እንዴት መስራት እንዳለብኝ በዚህ ስራ ላይ ያላቹ ሰዎች ምክራቹን ብትሰጡኝ አይታቹ አትለፉኝ
Jul 01, 2023Ask the guys @TheReboot, I'm sure there are event organisers there. They'll help you with that.
Jul 02, 2023