ሰላም ከፍቅረኛዬ ጋር አንድ ላይ ከሆንን 3 ወር ሊሆነን ነው ግን አንድ ያሳሰበኝ ጉዳይ ሀይማኖታችን አንድ አይደለም እኔ ደግሞ ሌላ ሀይማኖት ተከታይ ማግባት አልፈልግም ግን ፍቅር ይዞኛል። እና ስለሀይማኖት ላወራ ስል ሁሌ ወሬ ይቀይራል። ደጋግሞ እንዳትጎጂኝ ይለኛል። እንደሚያፈቅረኝ ይነግረኛል። እኔ ደግሞ አሁን ላይ ለፍቅር ብዬ ህይወቴን የማበላሽበት እድሜ ላይ አይደለሁም። ስለ ትዳር ማሰብ ነው የምፈልገው እና ምን ትመክሩኛላቹ? እንዴት ብዬ ነው እንለያይ የምለው በጌታ?
Jul 01, 2023Min hayimanot teketay nw esu
Jul 01, 2023