#other
ስለ eSIM ምታቁ ንገሩኝ እስቲ... ምን ምን benfits አሉት? ስልክ ሲሰረቅ እንደ GPS ምናምን ይሆናል?
Jul 01, 20231 engagements
ስለ eSIM ምታቁ ንገሩኝ እስቲ... ምን ምን benfits አሉት? ስልክ ሲሰረቅ እንደ GPS ምናምን ይሆናል?
Jul 01, 2023ጂፒኤስ ወይም ግሎባል ፖዚሽኒንግ ሲስተም ሲም ካርድ ባይኖርም ቢኖርም ይሰራል ኮኔክሽን እስካለ ድረስ ነገር ግን ኢ-ሲሙ ዳታው ኦን ከሆነ ላልከው አገልግሎት ይጠቅማል ከዛ በተረፈ ከቴሌ ጋር ዝምድና ከሌለህ በቀር ምንም የላቀ ጥቅም አታገኝም (ፈረንጆቹ በርነር ፎን ምናምን) በሚሉት አግባብ አትወዛገብ ዛት ሺት ዎርክስ ኦንሊ ኢን ሰም ካንትሪስ ህግጋት ሶ ስልክህ ከጠፋ ፀልይ ሌባው ወይም ስልክህን ያገኘው ተደራድሮ እንዲመልስልህ እንጂ ማንም ዘይ ዶንት ጊቭ ኤ ፋክ... እንኳን ስልክ ሰው የሚታገትበት ሀገር ላይ መሆናችንን አትዘንጋ ብሮስኪ
Jul 01, 2023