#other
እንዴት ነው ለሰው ያበደርነውን ብር " ብሬን መልስ" ብለን ሳንጠይቅ በሌላ መንገድ ብራችንን መጠየቅ የምንችለው?😢
Jul 01, 202310 engagements
እንዴት ነው ለሰው ያበደርነውን ብር " ብሬን መልስ" ብለን ሳንጠይቅ በሌላ መንገድ ብራችንን መጠየቅ የምንችለው?😢
Jul 01, 2023ችግር ብቻ አውራበት አይን አውጥተህ ገንዘቤን መልስ በለው ባክህ ሼም ከያዘህ ገደል ትገባለህ
Jul 01, 2023mnm birr ylgnm btay blh lesewyew mawrat
Jul 01, 2023Abedregn belew
Jul 01, 2023By another language say for him "give me my money belew😂
Jul 02, 2023Begilts birren mels abeqa
Jul 01, 2023Bren Mels 🤷♂
Jul 01, 2023ዝርዝር ነገር ይዘሀል በለው😂
Jul 01, 2023Tell him u got something to buy with that amount or ask him directly. I used to lend ppl some money n I was scared to ask them but thanks to God they used to give me back when I am in trouble so i kept forgetting it.
Jul 02, 2023ገንዘቤን ስጠኝ
Jul 02, 2023"ቸገረኝ" በለው።
Jul 01, 2023