NobleTiger25124
#personal
ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ የነበረ ሰው ነበር? ካለ ከተረፋቹ በኋላ የተሰማችሁ ምንድነው ?
Jul 01, 20234 engagements
ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ የነበረ ሰው ነበር? ካለ ከተረፋቹ በኋላ የተሰማችሁ ምንድነው ?
Jul 01, 2023ነብሴ እኔ ላጠፋ ነበር ቁም ነገር ግን አጋጣሚ ነው ያተረፈኝ ረጅም ታሪክ አለው ግን ማርሳት የሌለብህ እራሱን ያጠፋ ንስሀ የለውም ሌላው ደሞ ሁሉም ቀብሮህ ከተመለሰ ቡሀላ በሳቅ እና በደስታ ቤትህ ውስጥ ማታ ካርታ ይጫወታሉ ሀዘኑ ይረሳል ለሚፅናናው ሰው ቢጠቅምም ግን ነብስ እራስህን ውደድ ሞኝ አትሁን
Jul 01, 2023Be selam nw endezi aynet tiyaka
Jul 01, 2023why the fuck i was trying to do it? -this is what i felt.
Jul 02, 2023I tried it once. The moment the rope tightened my neck I felt I wasn't brave enough to take it! Like my reasons were silly. I was like get down get down!😀 After a while, a guy I now committed a suicide n I attended his funeral. Bro we no one cried, no "fithat" happened, no 40 mnamn it was scary.
Jul 02, 2023