ሰላም እንዴት ናችሁ.......ወደ ጥያቄዬ ስገባ ጤናማ የፍቅር ሂወት እንዴት ነው እስቲ ንገሩኝ (ትዳር አላልኩም).....እኔ በራሴ የማውቀው ነገር ብዙ አለ ግን የሰውንም ሀሳብ መቀበል ስለምፈልግ ነው......እና በፍቅር ግንኙነት ውስጥ kiss ማድረግ ያለብን ከስንት ጊዜ ቦሀላ ነው ወደፊት እንደሚጋቡ እርግጠኛ በሆኑ ፍቅረኛሞች መካከል መደረግ ያለበት እና የሌለበት ነገር ምንድን ነው መጥፎስ የፍቅር ግንኙነትን ሊያደበዝዝ የሚችል ነገር ምንድን ነው? ሴክስ ማድረግ እንደሌለባቸውም አውቃለሁ ግን ንክኪስ አይፈቀድም? ሴክስ አረገ ሚባለውስ V ሲወሳሰዱ ብቻ ነው? እና ደግሞ የቃል ኪዳን ቀለበት ከማረጋቸው በፊት ብዙ ጊዜ በፍቅር ቆይተው ያረጉት የነበረ ነገር እና የቃልኪዳን ቀለበት ካሰሩ ቦሀላ የሚኖሩት የፍቅር ሂወት ልዩነት ይኖረዋል? ቀለበት ከማረጋቸው በፊትና ቦሀላ የሚኖሩ ለውጦች ምን ምን ናቸው እስቲ ይቺንም መልሱልኝ ፕሊስ.....🙏 Thank u!
Jul 01, 2023ፍቅረኝነት ሚባል የለም ወንድ እና ሴት አንድ ላይ ከሆነ ምታስበው ነገር ልክ አይደለም(ለዛም መስሎኝ በሀይማኖት የተከለከለው?) ትወዳታለህ? አግባት በፍቅረኝነት ጊዜ ሁሉንም ነገር አድርገህ ስትጋባ ትሰለቻቻለህ። አቃለሁ ጅል እንደምትለኝ ግን እውነታው ይሄ ነው ከተሳሳትኩ አስተካክሉኝ
Jul 01, 2023