እንዴት ናችሁ እርዳታችሁን እሻለሁ እባካቹ matric ተፈታኝ ነኝ በጣም ጎበዝ ነበርኩ የምር እስከ 11ኛ ክፍል ከ 1ኛ ክፍል ጀምሮ 1ኛ እየያዝኩ በ አሪፍ ውጤት ነው የመጣውት በ አንድ ይተረገመ ቀን ስለ masturbation አወኩ ሱስ ሆነብኝ ትምህርቴን ትቼ ሀሳቤን ሁላ መሰብሰብ እስኪያቅተኝ በየቀኑ masturbate ማድረግ ሁሌ በየቀኑ ማድርግ ጀመርኩ የማስታወስ ችሎታዬም እየቀነሰ ነገሮችን የመረዳት አቅሜም ከ 100 ወደ 0 ወረደ ከዛም ትምህርቱን እየተውኩት ማንበብ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ አቆምኩ fr u can't imagine how i feel rn matric 1 ወር ነው የቀረው ገና አሁን ነው ማንበብ ራሱ የጀመርኩት እኔ ቤተሰቤ ጥሩ ውጤት እንደማመጣ ብቻ ነው ሚያስቡት እንኳን ቤተሰብ ዘመዶቼ ሁላ ነው ሚጠብቁኝ እባካችሁ እኔ በጣም ነው ውጤቱን ምፈልገው ከወደኩ ራሴን እንደማጠፋ አውቃለው ቤተሰቤ እንዲ እየጠበቀኝ የኔን ውጤት እንዲ ጓግተው እየጠበቁ እኔ ወድቄ እንሱን ማሳፈር አልፈልግም እባችሁ የቀረኝን ግዜ ተጠቅሜ እንዴት እንደማልፍ ንገሩኝ ሰለ ፈጣሪ ብላችሁ እርዱኝ ጨንቆኝ ልሞት ነው
Jun 30, 2023ልጁን የተለያየ ሀሳብ እየሰጣችሁት አታወዛግቡት የኔ ወንድም ይክፋህ እሺ በደንብ እራስህን ውቀሰው ደደብ ነኝ በል ተራነትህን ተረዳው እሺ እራስህን ከዚ ነገር ማውጣት ከፈለክ ከአሁን ጀምሮ ነፃ ነህ ግን እንዴት ብዬ ይከብዳል ስሜቱ ምናምን እእያልክ የምትለፋደድ ከሆነ እመነኝ መቼም አትወጣም
Jun 30, 2023