DuskParrot26108.5
#business
Hi guys 19M . ምን መሠላችሁ አባቴ stable የሆነ ስራና በቂ የሆነ ገቢ አለው ግን እኔና እናቴ ስራ ለመጀመር አስበን ነበር። የብር ችግር ስላለብን ሳይሆን መስራት ስላለብን ነው። እና ኢትዮጵያ ውስጥ የህብረተሰቡን ችግር ይቀርፋል የምትሉትን እና ብዙ ሰዎችን ሊያሳትፍ የሚችል የስራ ሀሳብ ካላችሁ ንገሩኝ። እኛም ብዙ ነገር አስበናል ግን ተጨማሪ አማራጮችን ከናንተ ለማየት ነው። Thank you.
Jun 30, 202312 engagements