This one is for girls, What boys should do and not do on the first date?
Jun 29, 2023ማድረግ ያለባቹ ነገር ጥሩ ልብስ መልበስ እናም አሪፍ መአዛ ይኑራቹ ጥርሳቹን ፀጉራቹ ብቻ በሁሉም ነገር ፅዱ ሁኑ በራስ መተማመን ወሳኝ ነገር ነው በወሬ መሃል እሷን አቋርጣቹ ስልክ አታውሩ ስልክ አትጎርጉሩ። ስለ ስራቹ በትምህክት አታውሩ ትህትና ይኑራቹ እሷ ሃሳቧን ስታወራ አይን አይን እያያቹ አዳምጧት ስለምትወደው ስለምትጠለው ነገር ጠይቁ ሚስጥራቹን በአንድ ቀን አትዘርግፋ በባህሪያቹ ላይ ትንሽ ሚስጢራዊ ሁኑ አንተን በደንብ ለማወቅ ትጓጓለች ። ካፌ ስትገቡ አስተናጋጆችን በፈገግታ አውሩ የምትፈልጉትን ነገር በትህትን እዘዙ እኛ ሴቶች ሌሎችን እንዴት treat እንደምታረጉ እናያለን። ፈገግታ ይኑራቹ ድምፃቹን ዝግ አርጋቹ አውሩ ስትለያዩ ቤት በሰላም መግባቷን ደውላቹ ጠይቁ ከዛም ከሷ ጋር ያሳለፋቹት ጊዜ አሪፍ እንደነበር እና ድጋሜ መገናኘት እንደምትፈልጉ መናገር
Jun 29, 2023