Droidxbt32.5
#other
ሰላም ወንድ እህቶቼ በእዚህ ክረምት በጥንታዊ መፅሐፍታት ላይ research ማረግ እፈልጋለው እና እንዲህ ያሉ መፅሐፍታት ለማግኝት ቦታ ላይ ስለሆንኩኝ በPDF የማገኝበት መንገድ ካለ ብጦቁሙኝ ደስስ ይለኛል አብሶ መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ(ዶክተር ) መፀሐፍቶችኦን በሙሉ ባገኝ ደስ ይለኛል ያለው ደግሞ አይጠፋም Please 😊🙏🏾
Jun 29, 20233 engagements