DuskParrot26108.5
#other
hi አዲስ አበባ ሰፈር ልንቀይር ነበርና እነዚህን የሚያሟላ ሰፈር ጠቁሙኝ። 1. ክርስቲያኖች የሚበዙበት(ህብረት ለማድረግ) 2. መሰረተ ልማት የተሟላለት100% 3. ሰላማዊና ፅዱ የሆነ Thank you
Jun 29, 202312 engagements
hi አዲስ አበባ ሰፈር ልንቀይር ነበርና እነዚህን የሚያሟላ ሰፈር ጠቁሙኝ። 1. ክርስቲያኖች የሚበዙበት(ህብረት ለማድረግ) 2. መሰረተ ልማት የተሟላለት100% 3. ሰላማዊና ፅዱ የሆነ Thank you
Jun 29, 2023ገነት ብቻ ነው ይሄ ያለው!
Jun 29, 2023Ke hager mehon alebet mtotaw👩🦯
Jun 29, 2023እባክህ ለኔም ፈልግልኝ
Jun 29, 2023Bro wake up
Jun 29, 2023Summit, cmc ena ayat akababi yabede new fr
Jul 08, 20230941074389 ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች ላይ ቤት መግዛት ከፈለክ አሁኑኑ ደውልልን በፈለከው ዋጋ ጥሩ ቤት አማርጠን እናጋዛለን
Jul 01, 2023Summit
Jul 01, 2023Habibi come to wadiya ale Aladdin
Jun 29, 2023ጣፎ🙄
Jun 30, 2023Burayu😄
Jun 30, 2023